Tender Detail

Tender Details

  • Company የቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ) ብር (ተመላሽ የማይሆን)
  • Bid Security10,000.00 (አስር ሺህ) ብር በCPO ወይም በባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) ብቻ
  • opening dateበዚያው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Ict Equipment'S And Its Accessories , Consumable Goods

የቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች እና የሚያልቁ የቢሮ አገልግሎት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ብቁ ከሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

የቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር MMQ/CB/01/2019)

የቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች እና የሚያልቁ የቢሮ አገልግሎት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ብቁ ከሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በዚህ ጨረታ መወዳደር ይችላሉ።

  1. የተወዳዳሪዎች መስፈርቶች
    • የታደሰ ንግድ ፍቃድ (Renewed Business License)፡
    • የTIN ምዝገባ/የግብር ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት (TIN Certificate)፡
    • የVAT ምዝገባ ምስክር ወረቀት (VAT Registration Certificate)፡
    • ጊዜው ያላለፈ ከገቢዎች ቢሮ የተሰጠ የግብር ክፍያ ማጣሪያ ምስክር ወረቀት (Tax Clearance Certificate)፡
  2. የጨረታ ሰነድ መውሰድ እና የጨረታ ዋስትና

    ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን ከቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት ፋይናንስ ክፍል (ክፍል ቁጥር 04) ተመላሽ የማይሆን 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋስትና (Bid Security) 10,000.00 (አስር ሺህ) ብር በCPO ወይም በባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) ብቻ በማቅረብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

  3. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

    የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታተመበት 6/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/1/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ተቀባይነት ይኖረዋል። ጨረታው በዚያው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም በሕጋዊ መንገድ የተወከሉ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

  4. ፍርድ ቤቱ ይህንን ጨረታ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- 0956409410 ይደውሉ።

አድራሻ፡- የቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት፣ ቀርሳ ከተማ።

የቀርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት

✨ messages.ai_summary
Kersa District Court seeks eligible suppliers for office supplies, computers, ICT accessories, and consumable office goods via open tender. Bidders must provide a renewed business license, TIN, VAT registration, and valid tax clearance certificate.
Save Tender