Tender Detail

Tender Details

  • Company በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: 0917019337 0912109450፣ 0989038040
  • Website
  • Deadline15 Sep 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security30,000 (ሰላሳ ሺ ብር)
  • opening date05/01/2019 በ5፡30 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት ከህጋዊ የንግድ ተቋማት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል።

በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት እቃዎች፣ፋርኒቸሮች, ፣ኤሌከትሮኒክስ የዳንብ ልብስ፣አጠቃላይ የግንባታ እቃዎች፣ ጀነሬተሮች፥ የተለያዩ አልባሳት፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎች፣ የመኪኖች እና ሞተር ብስከሌቶች መለዋወጫ መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ አይነት ዘሮች፣ የተለያዩ የህትመት እና የጥገና አገልግሎቶች፣ የጪነት አገልግሎት፣ የእንጨት እና የቢረታቢረቶች ስራ አገልግሎት፣የተዘጋጀ የሚግብ ና የመጠጥ አቅርቦት አገልግሎት ከህጋዊ የንግድ ተቋማት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል። በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እጩዎች ማመልከት ይችላሉ።

1.     አዲስ ወይም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ይህንን ተግባር በቀጥታ የሚገልጽ።

1.     2.ቲን Number ቫት እና በQR ኮድ የታተመ ደረሰኝ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።

2.    ግብር መከፈላቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ አለባቸው።

3.    በመንግስት ግዥ አቅርቦት ውስጥ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4.    የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር) ማቅረብ የሚችል።

5.    በማህበሩ የተደራጁ እጩዎች የማህበሩን ህጋዊ አካል የሚገልጹ አዲስ ወይም የታደሱ ሰነዶች ሊኖራቸው ይገባል።

6.    ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቀን 21/ /12/2018 እስከ 05/01/2019 ድረስ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ።

7.    አሸናፊው ጨረታው በ5(አምስት) ቀናት ውስጥ ከስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጋር ይፈርማል።

8.    የጨረታው አሸናፊ እቃውን እስከ ስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት።

9.    ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 05/01/2019 ድረስ የጨረታ ሰነዱን በማሸግ በስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከፍል 2 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

10.  ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አርጅናል እና ኮፒ በፖስታ ታሽጎ ከድርጅቱ ማህተም፣ አድራሻ፣ ስም እና ፊርማ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

11.    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቀን 05/01/2019 በ4:30 ሰዓት ተዘግቶ 05/01/2019 በ5፡30 ሰዓት ይከፈታል።

 

12.   ጽህፈት ቤቱ ሌሎች አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ለበለm መረጃ:- 0917019337 0912109450፣ 0989038040 ይደውሉ

 

በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

 

 

 

✨ messages.ai_summary
Open tender for the 2019 budget year procurement of office supplies, cleaning items, furniture, electronics, uniforms, construction materials, generators, clothing, motorcycles, tires, vehicle and motorcycle spare parts, seeds, printing and maintenance services, transport, woodwork, and catering services. Eligible bidders must have a valid trade license, TIN/VAT, tax clearance, and government procurement registration.
Save Tender