በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ከሎት 1-6 በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 011/2019
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን ከሎት 1-6 በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 ኮምፒውተር፣ የኮምፒውተር መሳሪዎች እና ተጓዳኝ እቃዎች
- ሎት 3 የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች
- ሎት 4 የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች
- ሎት 5 የቢሮ እቃዎች
- ሎት 6 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ /ቲን/ ተመዝጋቢ የሆነ
- የማወዳደሪያ ዋጋው ከብር 500000 (አምስት መቶ ሺህ ብር ብቻ) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች ሲፒኦ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 3% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመ/ማ/ም/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ክፍያው ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን 4:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ፖስታውን ማስገባት ይቻላል በዚሁ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥኑ ይታሸግ እና በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
1. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀናት እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት መሰረት ጨረታው ይታሸጋል፤ ጨረታውም ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በየሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከመ/ማ/ም/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ እንደተገለፀለት ወዲያውኑ ውል በመያዝ እቃውን በወረዳው በሚገኙ በየፑሉ ንብረት ክፍሎች ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ውድድሩ በጥቅል ድምር ወይም በነጠላ ሊሆን ይችላል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116220516/0006 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡
በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for supply of goods across 6 lots: office supplies, computers and accessories, cleaning materials, electrical equipment, office furniture, and vehicle spare parts. Bidders must hold a valid trade license, TIN registration, and VAT registration if bid exceeds threshold.
