የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጠኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች ና ለገጠር ቀበሌዎች የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (ፈርኒቸር)፤ አላቂ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጠኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ሴከተር መስሪያ ቤቶች ና ለገጠር ቀበሌዎች የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (ፈርኒቸር)፤ አላቂ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጸውን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለሁ ማለት አይቻልም፡፡
- የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠው እስፔስፊኬሽን መሰረት አሟልቶ ካልቀረበ እና ማንኛውም ስህተት ቢፈፀም ኃላፊነቱ የተጫራቹ የአቅራቢው ድርጅት ይሆናል፡፡
- ለጨረታው የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ የሚቀርበው ዋጋ በግልጽ መፃፍ ይኖርበታል እንዲሁም የዱግዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ (Lot) 5000 (አምስት ሺህ) በCPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ ያቀረበው ዋጋ ለሶስት (3) ወር ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን የዋጋ ለውጥ የሚካሄደው ከሶስት ወር በኃላ በገበያ ጥናት ውስጥ እና አሸናፊ ድርጅት በሚያቀርበው ዋጋ ተንተርሶ በሚሰጥ ዋጋ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ሙሉ በሙሉ ኦሪጅናል (orginal) መሆን የኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ ይኖርበቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ለጠቅላላ ዋጋ 10/100 ለመሰሪያ ቤቱ ውል ማሰከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች መሰሪያ ቤቱ በሰጠው የናሙና ዝርዝር ዕቃዎች መሰረት በአካል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
- ከዚህ በላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች የጨረታ ግዴታ ባይወጡ ወይም ውሉን በአግባቡ ሳይፈጽሙ ቢቀሩ ለጨረታ ማሰከበሪያ የተያዘውን ገንዘብ ለመሰሪያ ቤቱ ገቢ ሆኖ በግዥ መመሪያ ቁጥር 02/2001 እና 1/2009 እንዲሁም አዋጅ ቁጥር 157/2002 መሰረት ጽ/ቤቱ ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበሰጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913851391/0932319192 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Procurement of office supplies, cleaning items, furniture, consumables, electronics, and uniforms for sector offices and rural kebeles in Dugda district. Bidders need valid trade license, tax clearance, VAT registration, TIN, and supplier certificate. Items must be original, with samples required.
