Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙ ገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline15 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price575.00
  • opening dateመስከረም 5 ቀን 2019, ከረፋዱ 4፡00
  • Categories Spare Parts , Construction Materials And Raw Materials , Goods

የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ


                                                                              የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙ ሲፋ /26/2018

 

 

በ2019 በጀት ዓመት ፋብረካ ግዢ ለሚፈፀምባቸው ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙ ገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በ2019 በጀት ዓመት ፋብሪካው ግዚ ለሚፈፀምባቸው ግብዓቶች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ሸቀጦች፣ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ለማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መመዝገብ ይፈልጋል፡

 

ከፋብሪካው ጋር አብሮ ለመሥራት የሚፈልጉ አቅራቢዎች የማይመለስ ብር 575.00 ከነቫቱ በመክፈል የፍላጎት መግለጫ ሰነዱን አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ገርጂ አካባቢ የቀድሞው ኢምፔሪያል ሆቴል መዳረሻ ወለል ከሚገኘው የፋብሪካው ግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

 

ተጫራቾች የፍላጎት መግለጫ ሰነዳቸውን (መሳተፍ የሚፈልጉበትን የአቅርቦት ዘርፍ መግለጫ

ደብዳቤ በመፃፍ) ከተጠቀሱት ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የፍላጎት መግለጫቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ ለስዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሰነዱ በዕለቱ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡

 

                                                                  ፋብሪካው ፍላጎቱን በሙስ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

                                                                                                  አዲስ አበባ

 

                                                                          በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙ ገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

 

✨ messages.ai_summary
Suppliers are invited to register to provide inputs, construction materials, goods, spare parts, and related services for Muger Cement Factory's 2019 budget year purchases. Interested parties must submit a sealed expression of interest with required documents to the procurement office in Addis Ababa.
Save Tender

Procurement of Cleaning Service

READ MORE
Procurement of Tyre

READ MORE
Procurement of Sanitary Items

READ MORE