Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በወላይታ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913-33-67-12
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securitydifferent for each lots
  • opening date2026-10-01 14:30:00
  • Categories Building Construction , Water Pipes And Fittings , Land , House, Building And Warehouse

በደቡ በ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይፍንስና ፕላን ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከEU/DDRM ፕሮጀከት ባገኘነው የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው በሁለት ቀበልያት በአባይጉሩቾ ማዘጋጃ 4 ኪሎ መንደር፣እና በአበላ ሎንገና ቀበሌ፣በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/በወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019

 

በደቡ በ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወላይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይፍንስና ፕላን ጽ ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከEU/DDRM ፕሮጀከት ባገኘነው የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው በሁለት ቀበልያት በአባይጉሩቾ ማዘጋጃ 4 ኪሎ መንደር፣እና በአበላ ሎንገና ቀበሌ፣ በሎት 1 የእንስሳት ጤና ኬላ፣ በሎት 2 የንፁህ መጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታና የቦኖ ግንባታ በሁለቱም ሎቶች የግንባታ ዕቃ ማቴሪያል በማቅረብና የባለሙያ ጉልበት ዋጋ ጭምር የኬላውን ግንባታ ለማድረግና የውሃ መስመር ዝርጋታ፣ የቦኖ ግንባታ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑና ሙሉ ግንባታውና ሥራውን ማቴሪያል አቅርቦ ገንብቶና ሠርቶ ለማስረከብ የሚችል የግንባታና የውሃ መስመር ዝርጋታ ባለሙያ ኮንትራከተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

➢ በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፣

1/ በግንባታም ሆነ በውሃ መስመር ዝርጋታ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ(ች)፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው(ላት)፣የግብር ከፋይነት ምስከርወረቀት ያለው፣አቅራቢነት ያለው (ላት)

በሎት 1/ ለእንስሳት ጤና ኬላ ግንባታ ደረጃው GC/BC 5- እና ከዚያ በላይ

በሎት 2 ለውሃ ዝርጋታ መስመር ደረጃ -5 WWC እና ከዚያ በላይ ያላቸው

2/ ተጫራቾቹ የጨረታ ሠነድ ሲገዙ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ለእያንዳንዳቸው ሎት በወረዳው ገቢዎች ቢሮ በመሄድ ከፍሎ የጨረታ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 30 ተከታታይ የሥራ ቀን ዘውትር በሥራ ሰዓት ከወረዳው ፋይናንስና ፐላን ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ዋና ሥራ ሂደት ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3/ ለሁለቱ ግንባታና የውሃ መስመር ዝርጋታ በዘርፉ 3/ሶስት/ ዓመትና ከዚያ በላይ ሥራ ልምድ ያለው፡፡

4/ ጨረታው በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀነ ጀምሮ ለተከታታይ 30 የሥራ ቀናት እየር ላይከዋለ በኃላ በ31ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ ሰንበት /የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

5/ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ከሌሎች አስፈላጊ የመጫረቻ ሠነድ ጋር በታሸገ ኤንበሎፕ ሁለት ኦርጅናልና ኮፒውን ሠነድ ማህተም፤ ስም፤አድራሻ፣ስልክ ቁጥርና ፊርማ በማድረግ ለየብቻ በማሸግ አበላ አባያ ወረዳ ፋይ/ፕላን/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ዋና ሥራ ሂደት በመቅረብ ለጨረታው

በተዘጋጀው ሳጥን መጨመር አለባቸው፡፡

6/ ተጨራቾች የጨረታ ሠነድ ላይ የሚወዳደሩበት ዋጋ ቫት ያጠቃለለ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ካልተጠቀስ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

7/ የጨረታ አሸናፊው ውጤት የሚለየው ተጫራቹ በጨረታ ማወዳደሪያ ሠነድ ላይ በዝርዝር የቀረቡት አጠቃላይ ድምር ውጤት ይሆናል፡፡

8/ በጨረታው መወዳደሪያ ሠነድ በዋጋም ሆነ በሌላ ሲሞላ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፡፡

9/ ሎት 1 እና ሎት 2 ጨረታዎች አሸናፈው ተጨራች የቅድመ ከፍያ ከመቀበሉ በፊት የቅድመ ከፍያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 30% ከህጋዊ ባንክ ቼh cpo /ሲፒኦ/ ማቅረብ አለባቸው፡፡

10/ አሸናፊ ተጨራች ሎት 1 እና ሎት 2 ጨረታ የውል ማስከበሪያ የውሉን ዋጋ 10% ከህጋዊ ባንክ ቼክcpo /ሲፒኦ/ በጀርባው የንግድ ባንክ ማህተም ያለበት ማቅረብ አለባቸው::

11/ ማነኛውንም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት-1 50,000 ብር ለሎት2 30,000 ብር ከህጋዊ ንግድ ባንክ ጋራንት የተረጋገጠ cpo /ሲፒኦ/ ወይም ቼከ፤ጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው፡፡

12/ የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ግለሰብ/ ማሸነፉ ከተገለጸበት ጀምሮ በ 7 ቀናት ውስጥ ከእሠሪው መ ቤት ጋር የግንባታ /የሥራ ውል ስምምነት መግባት አለበት፡፡

13/ ሁለቱም ወገኖች ውሉን ተግባራዊ የማያደርጉበት ሁኔታ ቢከሰት የኢትዮያ ፍትሐብሔር ህግ በሚያዘው መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ሌሎች በውሉ አፈፃፀም መሠረት አስፈላጊውን መብትና ግዴታዎችን የሚያካትት ይሆናል፡፡

14/ የሳይት ምልከታ፣የድጋፍ ደብዳቤ ከአሠሪው መ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

15/ አሸናፊ ተጫራች ለግንባታና ለውሃ መስመር ዝርጋታ ውል በሚገባው መሠረት የግንባታ ዕቃዎች ወደ ሥራ ቦታ የማቅረብ ግደታ አለበት፡፡

16/ መስሪያ ቤቱ የተሸለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

17/ በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ አቅርቦ ያሸነፈ አሸናፊ ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆነ በ2ኛ ደረጃ ያሸነፈው ግለሰብ በመጀመሪያው ዝቅተኛ ዋጋ ለመሥራት ፈቃደኛ ከሆነ ዕድል ይሰጠዋል፡፡

ለበሰጠ መረጃ፡ ስልክ+251-913-33-67-12/+251-9-41-05-51-54/+251-9-16-71-96-87

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወሳይታ ዞን የአበላ አባያ ወረዳ ፋይፍንና ፕሳን ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender No. 01/2019 issued by the Abela Abaya District Finance Office (South Ethiopia Regional State, Wolaita Zone) seeks contractors for Lot 1 – construction of an animal health post, and Lot 2 – clean water line extension and bono construction, in two kebeles, funded by the EU/DDRM project. Bid documents cost 300 ETB per lot (non-refundable); bid bonds are 50,000 ETB for Lot 1 and 30,000 ETB for Lot 2. Tenders must be submitted by 2026-09-30 and will be opened on 2026-10-01. Eligibility requires a renewed trade license, VAT registration, business and tax registration certificates, at least 3 years of relevant experience, and appropriate grade: GC/BC 5 or above for Lot 1 and WWC 5 or above for Lot 2.
Save Tender