Tender Detail

Tender Details

  • Company ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ህብረት (ዩኒየን)
  • Address አየር ጤና ዘውዲቱ ህንፃ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-83-54-11
  • Website
  • Deadline28 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-02 10:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ኅብረት (ዩኒየን) የ2018 ዓ.ም አመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ስራ ህብረት (ዩኒየን)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ኅብረት (ዩኒየን) የ2018 ዓ.ም አመታዊ ሙሉ የፋይናንስ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች:-

➢ ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር

የሚያስችል የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

➢ ከፌዴራል ህብረት ሥራ ኮሚሽን በሂሳብ ምርመራ የተደራጀ

ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣

➢ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ ሰነድ ያሟላ፣

➢ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ አርጅናል

የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ፡-

በድርጅቱ ጽ/ቤት አየር ጤና አዲሱ ወረዳ 01 አስተዳደር ቢሮ አጠገብ

ስልክ ቁጥር 09-13-83-54-11 /09-11-12-69-26 የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ቀን -

➢ 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት ሆኖ ሐምሌ 21 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡ 00 ያበቃል፡፡

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን :-

➢ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ጠዋት 4:00 ተጫራቾች በተገኙበት ማሳሰቢያ፡ ኅብረቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ምዕራብ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ኅብረት(ዩኒየን)

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE