Tender Detail

Tender Details


የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚዉል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፤ የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና የስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአርሲ ዞን የአሚኛ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት

 

በ2019 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚዉል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ የግንባታ እቃዎች፤ የቴከኒክና ሙያ ትምህርትና የስልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎችና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

1.                 ማንኛውም ተጫራች ንግድ ፍቃድ ከሚፈቅድለት ውጪ መወዳደር አይችልም፡፡

2.                 በአቅራቢነት መዝገብ መመዝገባቸውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.                 ማንኛውም ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

4.                 የተጫራቾች ሙሉ ስም፤ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም የሌለው እንዲሁም በዋጋ አፃፃፍ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም፡፡

5.                 አሸናፊ ተጫራቾች ከፍያ የሚፈጸምላቸው ያሸነፉትን እቃዎች የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አጠናቀው ገቢ ካደረጉ በኋላ ነው::

6.                 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ 20,000 /ሃያ ሺህ/በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡

7.                 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለያንዳንዱ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ/ ብር በመከፈል ከአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይከታተመበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

8.                 ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ ከሞሉ በኋላ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከታተመበት ጀምሮ እስከ 05/12/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም በቀን 5/12/2018 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በ 4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል፡፡

9.                 አሸናፊ ተጫራች የፌዴራልና የክልሉ አዋጅ ና ደንቦችን የማከበር ና በእቃ አቅራቢነት ወቅት የሚቀርበዉን የውል ሰነድ መፈረም ይኖርበታል፡፡

10.            አሸናፊ ተጫራች ከሚያቀርበው እቃ ጠቅላላ ዋጋ የሽያጭ ታከስ 3% ገቢ ያደርጋል፡፡

11.            መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 022 473 018

 

የአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender