Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮሜት ኮንደሚንየም
  • Address Addis Ababa, Phone: 0114717246
  • Website
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-29 10:30:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኮሜት ኮንደሚንየም


ግልፅ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሞያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚያስረዳውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰአት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ፅ/ቤት ወስዳችሁ እንድትጫረቱ ሆኖ ጨረታው በጋዜጣ ላይ በወጣ በአስራ አንደኛው ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

አድራሻ፡-ሳሪስ አቦ ቤተከርስቲያ አጠገብ የሚገኝ ኮሜት ሳይት ኮንደሚንየም

ስልክ- 0114717246/0911324182

 

የኮሜት ኮንደሚንየም

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE