Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት
  • Address ጦር ኃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 10 98 99
  • Website
  • Deadline15 Jul 2026, 11:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-15 11:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2018 ጀምሮ ለ3 ዓመት በኮንትራት የኦዲት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል::

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት


የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ከ2018 ጀምሮ ለ3 ዓመት በኮንትራት የኦዲት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል:: 

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ

ተጫራቾች፡-

1.     ሰርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት የሆነ/ችና ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ያለው/ት፣

2.     ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያለው/ት የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፓዛላችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው የሚከፈተው ሰኔ 30/2018 ከቀኑ- 5፡00 መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት

አድራሻ፡- ጦር ኃይሎች ሆላንድ ኤምባሲ አጠገብ

ለበለጠ መረጃ:- ስልክ ቁጥር 09 11 10 98 99

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE