Tender Detail

Tender Details

  • Company የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline10 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-10 16:00:00
  • Categories Audit Service

የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2026 ጀምሮ ሒሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት አንዲመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ለመመዳደር ትችላላችሁ፡፡

የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን


የውጭ ኦዲተር የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ

 

የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን አንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጃንዋሪ 2026 ጀምሮ ሒሳቡን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት አንዲመረምርለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ለመመዳደር ትችላላችሁ፡፡

1.    የተመሰከረለት (UK, ETH) ሒሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር ምስክር ወረቀት ያለው፣

2.    ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርቲንግ ሲስተም (FRS) ሰርተፍኬት ያለው

3.    የቫት ምዝገባ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቀረብ የሚችል፣

4.    ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የበጎ አድራጎት ማህበራትን ሂሳብ መመርመሩን የሚያስረዳ መረጃ ያለውና የኦዲተር ስራውን በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ የሒሳብ ምርመራውን ማከናወን የሚችል::

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምትሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ስራውን የምትሰሩበትን ቴክኒክና የአገልግሎት ክፍያቸሁን የሚገልፅ ሰነዶች የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 706 በሚገኘው የፋውንዴሽኑ ፅ/ቤት ማስገባት ትችላላችሁ ::

ምዝገባው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል::

 

የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን

Save Tender