Tender Detail

Tender Details

  • Company የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: +251 913 58 59 77
  • Website
  • Deadline09 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-09 08:30:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት አመት በIPSAS (International Public Sector Accounting Standardes) በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋልረ።

የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ


የስራ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የባህረኞች ማህበር የ2018 በጀት አመት በIPSAS (International Public Sector Accounting Standardes) በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ለማስመርመር _ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ፡-

1. ህጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።

2. የዘመኑ ግብር የከፈለና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3. በስምምነቱ መሰረት በወቅቱ በ2 ወይም በ3 ሳምንት ወይም ከዚያ በፊት ሰርቶ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ሜክሲኮ ኮሜርስ የንግድ ስራ ኮሌጅ በስተጀርባ መዚድ ፕላዛ ህንፃ ላይ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 በማህበሩ ጽ/ቤት ለመወዳደር ፕሮፎርማ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር- +251 913 58 59 77

የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 10 ሰዓት ድረስ

 

የባህረኞች ማህበር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ

 

 

Save Tender