Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia
  • Address P. O. Box 255, Addis Ababa, Ethiopia, Tel. 251-11-372-28-72, 251-11-372-28-26., Phone: 251-11-372-28-72
  • Website
  • Deadline20 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-20 11:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር ማካካሻነት የተረከበውን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial Bank of Ethiopia


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር ማካካሻነት የተረከበውን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የተበዳሪው  ሥም  የአስያዡ ስም አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 የቤቱ (የህንፃው) አገልግሎት ሕንፃው የሚገኝበት አድራሻ መነሻ ዋጋ (በብር) ሐራጁ የሚካሄድበት
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ የይዞታ  ማረጋገጫ ቁጥር የቦታ ስፋት (በካ.ሜ) የጨረታ መነሻ ዋጋ ቀን / ዓ.ም ሰዓት
1 አቶ ገዳ ገልቹ ተበዳሪው ቦሬ ለንግድ ቦሬ   01 320/88 480ካ.ሜ  

112,918.74

14/12/2018  ጥዋት

4፡00-5፡00

 

ስለሆነም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ግንለ ሐራጁ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ሐራጁም ተሰርዞ ሌላ ሐራጅ ወጥቶበት ሲሸጥ የሐራጁ ሽያጭ ዋጋ ከቀድሞው ሽያጭ ዋጋ የቀነሰ (ዝቅ ያለ ) ከሆነ ልዩነቱንም ጭምር ለመክፈል ይገደዳል፡፡
  3. ሐራጁ የሚካሄደው በኦሮሚያ ክልል፣ጉጂ ዞን፣ቦሬ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ጨረታ ነው፡፡
  4. የንብረቱን ሁኔታ በአካል በመገኘት ለማየት በማንኛውም የሥራ ሰዓት ጉጂ ዞን፣ቦሬ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ንብረቱን ያስጎበኛል፡፡
  5. የንብረቱን ስም ዝውውር ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ የቀረበውን ዋጋ መቀበሉን ለአሸናፊው በጽሑፍ ሲያረጋግጥለት ብቻ ነው፡፡
  7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Save Tender