Tender Detail

Tender Details

  • Company Nyala Insurance S.C. (ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-6-626667
  • Websitehttps://www.nyalainsurancesc.com/
  • Deadline06 Jul 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-06 00:00:00
  • Categories Office And Home Furniture , Vehicle

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Nyala Insurance S.C. (ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ.)


                                                                                የጨረታ ማስታወቂያ

                                                          ቁጥር  SD/57/26

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

 ተጫራቾች በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከኩባንያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማከማቻ- ቃሊቲ / Wreck Yard/ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው በመውስድ ይህ ማስታዎቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚዎዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሚኪሊላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ በምድር ቤት ዋናው መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባንያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረታ ዋስትና ለኩባንያው በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) አሠርተው ከጨረታው ሠነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም ከጧቱ 4፡30 ሰዓት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫራታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

                                                               ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ.

                                                              የስልክ ቁጥር 011-6-626667

Save Tender