ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ በገነባቸው ሱቆች ውስጥ በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፣ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማኅበር
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር:- (Rebid) RAC/01/2018
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ በገነባቸው ሱቆች ውስጥ በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፣ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. ተጫራቾች ሊከራዩ በመረጡት ሱቅ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ VAT Registration Certificate እና የቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎሪዮስ አደበባይ አጠገብ የኦሮሚያ ባንከ ከሚገኝበት ህንጻ 2ኛ ፎቅ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚጫረቱባቸው ሱቆች ለየብቻ የአንድ ወር የኪራይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ አሥር በመቶ (10%) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር ስም አሰርተው ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:፡
4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ሱቆች የዋጋ ማቅረቢያ (Financial) ሠነድ ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰኔ 25 ቀን 2018 ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 1263/201 በመምጣት ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
5. ይህ ጨረታ ሰኔ 25 ቀን 2018 ልክ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ 3 ይሆናል።
7. በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስበስጠ መረጃ፤
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ የአሮሚያ ባንክ በሚገኝበት ህንጻ 2ኛ
ስልክ ቁጥር 09404141413 09404242423 0987434343
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር
