Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦንጋ ማረሚያ ተቋም
  • Address ቦንጋ፣ደቡብ ፣ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline23 Jun 2026, 5:20 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price50.00
  • Bid Security500,000.00
  • opening date2026-06-24 09:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2018/2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውሉ፡- 1ኛ የምግብ እህል /ጥራጥሬ/ 2ኛ የምግብ ማጣፈጫ /የሸቀጣሸቀጥ ዕቃዎች/ 2ኛ የምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት/የአጠና ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም


የ6ኛ ዙር ቤቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መስያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/14/10/2018


1.
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች መካከል የተወሰኑትን ቤቶች ጨረታ መለያ ቁጥርፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/14/10/2018 መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

2.
ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውነው የቤቶች ሽያጭ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እና የመወዳደሪያ ተመን ዋጋ በአንድ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.
ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኸንኑ አስመልከቶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሰረት ነው፡፡

4.
የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ከሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡ 00 ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በካሽ በመከፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

5.
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በሚገኘው ዋና የመሰብሰቢ አዳራሽ 1ኛ ፎቅ ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ወይም ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከሰዓት 11፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ሲ.ፒ.አ በፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:: ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ከፍል 1 ላይ በተገለፀበት ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

6.
ተጫራቾች ቤቶቹን በአካል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን ድረስ በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብና ለዚሁ ስራ በሚመደቡ ባለሙያዎች እና በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡

7.
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


ለተጨመሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-8-55-36-12 ወይም 011-8-55-36-17
0911-80-92-63
ወይም 0913-35-62-32 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ውብሳይት/ website www.fhe.gov.et
የፖ.ሳ.ቁ. Р.О. Box 299
ስልክ ቁጥር: 011-5-54-60-45/011-5-52-46-46
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Save Tender