Tender Detail

Tender Details

  • Company Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 505607
  • Website
  • Deadline16 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር
  • opening date2026-06-16 10:30:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Spare Parts , Machinery Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Metehara Sugar Factory (መተሐራ ስኳር ፋብሪካ)


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር MSF/LP/08/2026

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የተለያዩ ክፍሎች እና የእርሻ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

•        ጥቅል አንድ - Sheet Metals

•        ጥቅል ሁለት - Bearing & Electrode (ለሁለቱም ናሙና ይቅረብ)

•        ጥቅል ሶስት - Electrical Materials

•        ጥቅል አራት - Power Plus Spare; Grab Loader Spare & General Use Spare Parts

•        ጥቅል አምስት - Toyota spare; Mitsubishi Spare, Yamaha spare, Suzuki Spare, Renault Spare & Chevrolet Spare Parts

•        ጥቅል ስድስት - Abujedy, Nylon & Zembaba Broom (ለሁሉም ናሙና ይቅረብ)

•        ጥቅል ሰባት - Wooden Pole Nails; Thinner, Shovel (ለ Shovel ብቻ ናሙና ይቅረብ)

በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

1.     ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመስስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሠዓት ሜክሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ህንፃ ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 215 የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሲገዙ የንግድ ፈቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ጥቅል ብር ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ /C.P.O/ ወይም የባንክ ዋስትና /Bid bond guarantee/ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በራሳቸው የዋጋ ማቅረቢያ (Proforma invoice) ላይ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እ.ኢ.አ. ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ድረስ ሜከሲኮ ፊሊፕስ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 19 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 119 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6.     ፋብሪካው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ ቁጥር: 0115-505607, 0115-505633

ሜከሲኮ አደባባይ ፊሊፕስ ሕንፃ

አዲስ አበባ

 

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender