Tender Detail

Tender Details

  • Company ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር
  • Address መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-67-42-66
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Research Consultant , Analysts , Study And Research And Tools

ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር የአሰራር ሂደቱን የተሻለ ለማድረግ ነባሩን የአስራር ሂደት ክፍተት (gap analysis) እና የድርጅት መዋቅር ጥናት (organizational structure) ማስጠናት ይፈልጋል።

ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር


የድርጅታዊ መዋቅር ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር በተሻሻለው የህብረት ስራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሰረት ተመስርቶ በሃገር አቀፍ ሊያሰራ የሚችል የስራ ፍቃድ ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን አግኝቶ በሃገሪቱ ባሉ አዲስ አበባን ጨምሮ በ 18 ከተሞች ላይ የቁጠባና ብድር አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ማህበሩ የአሰራር ሂደቱን የተሻለ ለማድረግ ነባሩን የአስራር ሂደት ክፍተት (gap analysis) እና የድርጅት መዋቅር ጥናት (organizational structure) ማስጠናት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

1.     የሞያ ፍቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤

2.     የዘመኑ ግብር የከፈለ

3.     የታደስ ንግድ ፍቃድ ያለው!

4.     ብቁ ባለሙያዎችን መድቦ በተሰጠው የግዜ ገደብ ስራውን ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፤

5.     የሚወዳደሩበትን የቴክኒካልና የፋይናሻል ፕሮፖዛል በተለያየ ፖስት በማሸግ ማስገባት የሚችል፤

6.     እንዳስፈላጊነቱ ሌሎች የሚጠየቁ መረጃወችን ማቅረብ የሚችል፤

7.     ለዚሁ ስራ የተዘጋጀውን የስራ መመሪያ (TOR) በመውሰድ፣

8.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ እና ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ5 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 እና ከሰዓት 17:30-10፡30 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9.     ጨረታው ምዝገባው በተጠናቀቀ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በራሳቸው ምክንያት መገኘት ካልቻሉ ጨረታው በተገኘው ሰው በጨረታ ከኮሚቴ ጋር ይከፈታል።

 

አድራሻ፡ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ከፍታ የወጣቶች ኃ/የተ/መሰረታዊ የገ/ቁ/ብ/ኅብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት

ስልክ: 0116-67-42-66/0900-61-70-20

Save Tender