Tender Detail

Tender Details

  • Company ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
  • Address , Phone: 0929234622
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Audit Service

ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር በ2017 ዓ.ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር በ2017 ዓ.ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ፍረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

*         አስፈላጊ ዶክመንቶችን በሙሉ ማቅረብ የሚችል

*         የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ

*         ህብረት ስራ ማህበር ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው

*         ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስድበት ጊዜ እና ገንዘብ በመጥቀስ መጫረት ትችላላችሁ

የሚመረመሩ ዶክመንቶች

*         ገቢ ደረሰኝ 21 ቦክስ ፋይል

*         JV 3 ቦክስ ፋይል

*         PV 4 ቦክስ ፋይል

*         PGPV 2 ቦክስ ፋይል

*         ሌሎች አስፈላጊ ዶክመንቶች በአጠቃላይ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ድረስ በመቅረብ ማስገባት ትችላላችሁ።

 

አድራሻ፦ ሲኤምሲ የተባበሩት እጅጋየሁ ዲባባ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

 

ስልክ ቁጥር 0929-23-46-22, 09-79-70-00-70

 

ጊዜ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE