Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ
  • Address ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0581111309
  • Website
  • Deadline18 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-18 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical , Engineering Service , Construction Works

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው B+G+6 ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ /የሲቪል እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል/ የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማስገንባት ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ የማዕ/ጎን/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለሚያስገነባው B+G+6 ተጀምሮ ያልተጠናቀቀ /የሲቪል እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል/ የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ማስገንባት ይፈልጋል።

በመሆኑም:- ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት የተለያዩ ጨረታዎች በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

•        በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣

•        የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ

•        የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ

•        ሌሎች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል መስፈርቶችን በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማሟላት የሚችል

•        የጠቅላላ ስራ ወይም የህንፃ ስራ ተቋራጭ እና የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች ደረጃ 1 ተቋራጭ የሙያ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡

•        ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ31ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።

 

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር 058-111-1309 (058-111-0420) ፋክስ ቁጥር 058111-2041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።

 

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ

Save Tender