በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳዉሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋሽ ፕሮግራም የውሃ ግንባታ ለማድረግ 1ኛ-በአሠሉ ጤና ኬላ 2ኛ-ሴሪ ትምህርት 3ኛ-ማይሊ ትምህርት ቤት 4ኛ-ዳካ ትምህርት ቤት ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳዉሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋሽ ፕሮግራም የውሃ ግንባታ ለማድረግ 1ኛ-በአሠሉ ጤና ኬላ 2ኛ-ሴሪ ትምህርት 3ኛ-ማይሊ ትምህርት ቤት 4ኛ-ዳካ ትምህርት ቤት ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውንም በዘርፉ ንግድ ፍቃድ
• በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት
• ዘርፉ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
• የዘመኑ ግብር የከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
• ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑ
• የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ የሆነ
• መልካም ሥራ አፈጻጸም ያለው/ያላት
• ደረጃ 4፤5፤6፤7፤8፤9 እና የተደራጁ ማህበራት
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በእያንዳንዱ ጨረታ 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር በጥሬ/ cpo ብቻ በ1ኛው ኮፒ ጨምሮ ማቅረብ አለበት፡፡
• ተጫራች የጨረታ አርጅናልና 2 አርጅናል ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በእናት ፖስታ ማቅረብ አለበት፡፡
• ማንኛውንም የጨረታ ሰነድ በ1ኛ ኮፒ ወስጥ ማቅረብ አለበት ከዚህ ውጪ ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
• ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ስም፣ ማህተም መኖር አለበት፡፡
• መ/ቤቱ በጀቱን በጊዜ ለመጠቀም ለ1-ተወዳዳሪ ከ1- ጨረታ በላይ እንዳያልፍ ሊከለከሉ ይችላሉ፡፡
• ከዚህ በፊት በ2018 ዓ.ም ተወዳድሮ አልፎ በጊዜ ጨርሶ ያስረከበ/80% ና ከዚህ በላይ መድረሱን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ከውሃና ማዕድን ኢነርጅ ቢሮ ማቅረብ አለበት፡፡
• ከ2018 ዓ.ም በፊት ተወዳድሮ ያለፈ ተጫራች ኮንትራክተር ሙሉ በሙሉ ያላስረከበ ከሆነ መ/ቤቱ አወዳድሮ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል በሚያቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
• ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራች ባቀረቡት ማወዳደሪያ ሀሳብ ላይ የዋጋ ለውጥ ማስተካከያ ማድረግ ወይም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችልም።
• የጨረታ ሥራን ሆን ብሎ ከጨረታ ማሸጊያ ጊዜ እስከ ጨረታ ማጠናቀቂያ ደረስ መረበሽ ከጨረታ ወጪ ያደርጋል፡፡
• ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት 16ኛ ቀን 1ኛ የተጠቀሱ ጨረታዎች - የዳካ ትምህርት ቤት ዉሃ ግንባታ 4 ከነ 4፡00 ይከፈታል፣ 2ኛ የሰሪ ትምህርት ቤት ውሃ ግንባታ 4፡30 ታሽጎ 4፡45 ይከፈታል፤ ትምህርት ቤት ውሃ ግንባታ 5፡00 ታሽጎ 5፡20 ይከፈታል፤ 4ኛ እሠሊ ጤና ኬላ ውሃ ግንባታ 5፡30 ታሽጎ 5፡45 ይከፈታል።
በዚህ ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ሌ/ጽ/ቤት በግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በመጀመሪያው ሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
በዕለቱ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሂደቱን አያስታጓጉልም፡፡ ተጨማሪ መረጃ ቢያሥፈልግ በስልክ ቁጥር፡- በ0913312499/0977919161/0935126576 ይደውሉ፡፡
ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
