Tender Detail

Tender Details

  • Company ሃውስ ዴር አይንሃይት
  • Address መሳለሚያ 02 ዘርፊ ቦኖ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-12-35-80
  • Website
  • Deadline19 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-19 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing

ሃውስ ዴር አይንሃይት ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ 2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ሂሣቡን በ ደረጃ “B” በተመዘገቡ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ሃውስ ዴር አይንሃይት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ሃውስ ዴር አይንሃይት ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ 2025 እ.ኤ.አ በጀት ዓመት ሂሣቡን በ ደረጃ “B” በተመዘገቡ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በደረጃ "B" የተመዘገባችሁና ሂሣባችንን ለመመርመር የምትፈልጉ አዲተሮች

•        ሥራውን ለመስራት የምታቀርቡትን ዋጋ

•        የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃዳችሁን

•        የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን

•        ሥራውን ሠርታችሁ የምታጠናቅቁበትን ጊዜ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት (5) የሥራ ቀናት መሳለሚያ 02 ዘርፊ ቦኖ በሚገኘው ቢሮአችን ሰነዶቻችሁን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09-11-12-35-80/09-95-06-58-68

 

ሃውስ ዴር አይንሃይት

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE