በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 የትምህርት እቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ ሎት5 የህክምና ዕቃዎች 6 ህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የ
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት
የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች ሎት 3 የትምህርት እቃዎች ሎት 4 የደንብ ልብስ ሎት5 የህክምና ዕቃዎች 6 ህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡
1በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2.በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ቅረብ የሚችሉ፡፡
3.የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
4.ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5.ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ማቅረብ አለበት። ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች 10,500 ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች 6,814 ሎት 3 የትምህርት ዕቃዎች 5.175 ሎት 4 የደንብ ልብስ 9,786 ሎት 5 የህከምና ዕቃ 2,500 ሎት 6 ህትመት 2,922
6.የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 01እየቀረቡ መግዛት ይቻላል።
7.ተጫራቶች ከጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 11 (አስራ አንድ) ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 01 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነድን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
8.ጨረታው በአስራ አንደኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል፡፡
9.ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10 % ማስያዝ አለባቸው፡፡
10. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
1.የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለበት።
12 መ/ቤ/ቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
13.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ :- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ስሙ ሰሚት ፍርድ ቤት ወደ ቀኝ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ስልክ ቁጥር፡-0116-68-12-43
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት
