Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline16 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-16 00:00:00
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Cctv Camera

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የCCTV ካሜራ አቅርቦት፣ ገጠማ እና ሙከራ ስራ ግዥ ለሞጆ ሐዋሳ ቅ/ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 33/2018

 

1. የCCTV ካሜራ አቅርቦት ፤ ገጠማ እና ሙከራ ስራ ግዥ (ሞጆ ሐዋሳ ቅ/ቤት) ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

–       የታደሰ ንግድ ፍቃድ

–       ቫት ተመዝጋቢ

–       ታክስ ክሊራንስ

–       በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

–       የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

–       በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

•        ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

•        የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል

•        ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

•        የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

•        ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት

•        ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!! ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡-

•        የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender