በአራዳ ክ ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘው የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 002/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክ ከተማ በወረዳ 02 ስር የሚገኘው የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 002/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የሎት ቁጥር |
የሎት አይነት በዕቃና በአገልገሎት |
መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ
|
የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
ለሁሉም ዕቃዎች |
|
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ |
በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11 ኛው የስራ ቀን |
ለሁሉም እቃዎች ናሙና መቅረብ አለበት |
|||
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት 621 |
5,000 |
|
|
|
|
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች - 6212 |
6,000 |
|
|
|
|
ሎት 3 |
የሕትመት ዕቃዎች -6213 |
3,000 |
|
|
|
|
ሎት 4 |
አላቂ የሕክምና ዕቃዎች 6214 |
2,000 |
|
|
|
|
ሎት 5 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 6215 |
5,500 |
|
|
|
|
ሎት 6 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች -6218 |
5,500 |
|
|
|
|
ሎት 7 |
ልዩ ልዩ መሳሪዎች 6219 |
3,000 |
|
|
|
|
ሎት 8 |
ቋሚ እቃ 6314 |
8,000 |
|
|
|
|
ሎት 9 |
ለማሽነሪ እድሳት ጥገና እና የኢንተርኔት ዝርጋታ 6243 |
1,400 |
|
|
|
|
|
አጠቃላይ ድምር |
39,400 |
|
|
|
በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
• በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ምዝገባ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፍቃድ ያደሱ በጨረታ ይሳተፉ ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
• ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
• በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢ የተመዘገቡ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታትይ አስር 10/ የስራ ቀናት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል።
• ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸው ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለበት።
• ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫት /VAT/ ማካተት አለባቸው፣ ቫት ሳይካተት የቀረበ ዋጋ አለማካተቱን ካልገልጸ እንዳካተቱ ይቆጠራል።
• ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
• ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምድብ ለይተው ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሽግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
• ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
• ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልተው ዋናዉንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
• ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
• ተጫራቾች በሚቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተብ ማድረግ አለባቸው።
• መ/ቤቱ አቅርቦቱን 20% በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
• ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከጠቅላላዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋጋጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን በኋላ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል።
• አድራሻ፡- ቀይ ኮከብ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት ልዩ ስሙ ጣሊያን ሰፈር ወይም ከዮሃንስ ቤተክርስትያን ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ አራት መንታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።
• ለበለጠ መረጃ በት/ቤቱ ስልክ ቁጥር 011-171–50-64 ደውለው ይጠይቁ።
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ /ደ/ት/ቤት
