ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ለከባድ ጭነት ተሸከርካሪ የሚውሉ ጎማዎች ብዛት 400 እና ቸርኬ (Rim) ብዛት 290 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)
Document Title: Tender No 011/2018
Document No OF/KMPF/254 (PrNo.008)
የጎማ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ለከባድ ጭነት ተሸከርካሪ የሚውሉ ጎማዎች ብዛት 400 እና ቸርኬ (Rim) ብዛት 290 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በድርጅቱ የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
ስለሆነም፡-
1- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።
2- የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለድርጅቱ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3- ጨረታው ጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 - 011-434-40-06
