Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Electrical Materials

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+1 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Light fitting, socket, switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/EM/05/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+1 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Light fitting, socket, switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተቁ

 

የዕቃው ዓይነት

 

ፕሮጀክት

 

የጨረታ ቁጥር

 

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መከፈቻ ቀን እና   ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ በብር

1

 

Light fitting socket switch

ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10

DCE/EM/05/2026

 

ጥር 20 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡00

 

ጥር 20 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡15

 

50,000

 

ስለሆነም ፡-

1.       ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.       ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም።

3.       አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ምርት (ብራንድ) ብቻ ነው። በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።

4.       ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

5.       ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሰረት መሆንይኖርበታል።

6.       ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ ትምህርት ቤት አጠገብ (ቃሊቲ ቶታል አዲሱ ስታዲየም ጀርባ) እንገኛለን።

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434 ማዞሪያ 011 442-2270/71/72

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.011 440-0471/ 011 442-0746

ድህረ ገፅ ፡-www.dce.et.com

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender

ድርጅታችን ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፓወር ፋክተር ኮሬክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገጠም ይፈልጋል::

READ MORE
Ethiopian Electric Utility – Supply of Earthing Rods

READ MORE
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና ለ30 (ሰላሳ) ደንበኞቹ አገልግሎት ማዕከላት የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕ...

READ MORE