Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶች ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን /ፊንፊኔ/
  • Address ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስድ መንገድ ጫፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ኦሮሚያ ግብርና 5ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913313151
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security2%
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን Barcode Label Printer ZD22042-Toe G00EZ, Label Sticer 57*30 2500 label በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶች ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን /ፊንፊኔ/


ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን Barcode Label Printer ZD22042-Toe G00EZ, Label Sticer 57*30 2500 label በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሠነዱንይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶችና ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን አድራሻ አዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስድ መንገድ ጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ጎን ኦሮሚያ ግብርና 5ኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 / አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።

  1. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀን ጠዋት 2፡30–6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 – 11፡00 ሰዓት ብቻ ነው።
  2. ተጫራቾች በስራ ዘርፍ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቻው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN)፤ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉና የግብር ግዴታቻውን የተወጡ።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ የአንዱ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት በሚነበብ ሁኔታ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበቸው።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% (ሁለት ፐርሰንት] የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO (ሲፒኦ) በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፐ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅቢታል።
  6. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
  7. ጨረታው ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛኑ ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ጨረታው ይከፈታል።
  8. ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 11 75 31 85 ላይ ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

የኦሮሚያ ግብርና ግብዓቶች ምርት ቁጥጥር ባለስልጣን / ፊንፊኔ/

Save Tender