የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፕሪንተር ቀለምና ድራም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPG/NCB-005/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፕሪንተር ቀለምና ድራም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃ ዓይነት |
ብዛት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) |
ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ላፕቶፕ ኮምፒውተር |
5 |
ሎት 1 |
96,000.00 (ዘጠና ስድስት ሺ ብር) |
ታህሳስ 23/ 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
|
|
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር |
10 |
|||
|
|
ፕሪንተር |
50 |
|||
|
2 |
ቶነር TK-3170 |
40 |
ሎት 2 |
17,095.00 (አስራ ሰባት ሺ ዘጠና አምስት ብር) |
ታህሳስ 23/ 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል። |
|
|
ቶነር TK-3160 |
30 |
|||
|
|
ቶነር 17A |
40 |
|||
|
|
ቶነር 26A |
50 |
|||
|
|
ቶነር DT 151A |
60 |
|||
|
|
ቶነር DT 106A |
15 |
|||
|
|
ድራም DR-3405 |
30 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን ቀበሌ 02 አንበሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13 በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በካሽ በመክፈል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም ድረስ የጨረታው ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 96,000.00 (ዘጠና ስድስት ሺ ብር)፣ ሎት 2 17,095.00 (አስራ ሰባት ሺ ዘጠና አምስት ብር) ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ታህሳስ 23 /2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በደብረማርቆስ ቀበሌ 02 እንቦሳ የገበያ ማዕከል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘዉ የሪጅኑ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር (+251 58 178 4633) መደወል ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረማርቆስ ሪጅን
