የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሶፍት ዌር እና የሲስተም አቅርቦትና ዝርጋታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ ጨረታ 05/2018
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሶፍት ዌር እና የሲስተም አቅርቦትና ዝርጋታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1. ዌብ ቤስድ ኮርት ኬዝ ሲስተም ማልማት እና በልኪ ኤስ ኤም ኤስ ማልማት
- ሎች 2. ኪዉ ማናጅመንት ሲሰትም አቅርቦት ዝርጋታ እና ሲሲቲቪ ሳርቨሊያንስ ሲስተም አፕግሬዲንግ ሥራ አቅርቦትና ዝርጋታ
በዚሁ መሰረት፡-
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የቫት VAT ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
- የግብር ከፋይ TIN መለያ ቁጥር ያለው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፊ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች አርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስልፒ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል ፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO / በBid Bond የ90 ቀን ለእያንዳንዱ ሎት ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ብር በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል) እና ኮፒ) በተለያየ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ ቀናት ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ ከ10 ቀን በኋላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል / የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዝን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸ መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462 25584/0939126096
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
