Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን 1ኛ ፎቅ ላይ ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-67-32-353
  • Website
  • Deadline03 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security55,952.10 (ሃምሳ አምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሁለት ብር ከ10/100 ሳንቲም)
  • opening date2026-01-03 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018

 

የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የዕቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና መስከበሪያ

1

የፅዳት እቃዎች ሶፍትና የእጅ ሳሙና 125 gm

ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ.ም   8፡00 ሰዓት

ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ.ም   8፡30 ሰዓት

ብር 55,952.10 (ሃምሳ አምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሁለት ብር ከ10/100 ሳንቲም)

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተዕታ፣ የግብር ከፋይ መ/ቁጥር እና ከገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግሥት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
  3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር EU-EAAD AACC. (1000298392902) በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. አድራሻ፡- ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን 1ኛ ፎቅ ላይ ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 የሚል ምልክት በማድረግ ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣
  8. የጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 251-011-67-32-353/ 0917856906/0912908046 መደወል ይችላሉ፡፡
  10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት

Save Tender