በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የውሀ ቱቦዎችን በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
የአንዱ ዋጋ |
|
1 |
የተለያዩ የብረት የውሀ እቃዎች |
በኪሎ ግራም |
100 |
|
2 |
ቁርጥራጭ ብረቶች/ቱቦ |
በኪሎ ግራም |
90 |
|
3 |
ያገለገሉ ፈትንጎች |
በኪሎ ግራም |
110 |
መሆናቸውን እየገለጽን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የ2017/2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት
- የቫት/ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የ20,000 ሺህ ብር CPO በኦሮሚያ ባንክ ማስያዝ አለባቸው
- ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀን አየር ላይ ይውልና በ6ኛው ቀን የሽያጭ ኮሚቴው ባለበት በ8፡00 ላይ ማንኛውም ተጫራች በአካል/ተወካይ ባለበት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን አሸናፊው እቃዎቹን በ3 ቀናት ውስጥ አንስቶ ገንዘቡን ገቢ አድርጎ የሚወስድ መሆኑን እየጠቀስን መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁ፡- 0224700383/0912258166/0972440132 መሆን እንገልጻለን።
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
