Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን
  • Address , Phone: 0461815412
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security100,000.00
  • opening date2025-12-17 00:00:00
  • Categories Computer Laptop And Accessories , Printer And Photocopy Machine

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: - ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገላፃለን።

ሎት ቁጥር

 

ተ.ቁ

 

ተፈላጊዉ የእቃ ዝርዝር

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

 

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን

 

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን

 

1

1

Laptop computer

በቁጥር

10

 

 

 

 

 

 

 

100,000.00

 

 

 

 

 

 

 

ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ስዓት

 

 

 

 

 

 

 

ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ስዓት

 

 

2

HP printer

በቁጥር

5

 

3

HP printer Toner GTC 80A

በቁጥር

10

 

4

HP printer Toner 17 A

በቁጥር

20

 

5

HP printer Toner 26A

በቁጥር

50

 

6

HP printer Toner 107A

በቁጥር

20

 

7

HP printer Toner 151A

በቁጥር

68

 

8

Brother 5200L printer Drum

በቁጥር

30

 

9

 

Brother 5200L printer Toner Dr 3405/3417

ፓኬት

 

68

 

 

10

Photocopy paper A4 80gm.

ፓኬት

2260

 

11

 

Photocopy paper A4 80gm Different colored

በቁጥር

 

50

 

 

12

 

Box file (color)

 

በቁጥር

 

250

 

 

13

 

pen

 

ፓኬት

 

150

 

 

 

 

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /TIN/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች የመንግሥት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በአርባምንጭ ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000255391422 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /C P O/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ አርባምንጭ ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 301 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ታህሳስ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል።
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-181-5412 / 09 16 43 44 41 መደወል ይችላሉ።
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን

Save Tender