Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0977730906
  • Website
  • Deadline24 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security10,000.00
  • opening date2025-12-24 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Construction Works

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ዞን ወረዳ ፋይናንስ /ጽ/ቤት የጤና ጽ/ቤት እና ትምህርት/ጽ/ቤት የሚውል ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ዞን ወረዳ ፋይናንስ /ጽ/ቤት የጤና ጽ/ቤት እና ትምህርት/ጽ/ቤት የሚውል ጨረታ በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተገኙ

1. ለሰ/አ/ወ/ለጤና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በዋን ዋሽ ፕሮግራም አማካኝነት በአርፋሮ፤በዋለ፤በጋስና ዛማ ቀበሌ ጤና ኬላ ሽንት ቤትና የደረቅ ቆሻሻ መጠያ ግንባታ ሥራ የጨረታ SemenAri/cwa-ll/w/01/2018

2. ለትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ የጨረታ ቁጥር ET/SEREWO/RFQ/2018EFY; ሰፈራ ቀበሌ ትም/ቤት የጣሪያ ላይ ውሃ ማሰባሰብ የጨረታ ቁጥር ET/SERE/09/WO/REQ/2018EEY እና በሰፌራ ቀበሌ ትም/ቤት የሽንት በቤት ጨረታ ቁጥር ET/SERE/09/ WO / REQ /2018EFY በሆነ ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይመወዳደር የሚፈልግ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

1. በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ወይም የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ Psidisay

4. የግብር ከፋዮች ምዝገባ ቁጥር//TIN NO/ ሰርተፍኬት ወረቀት ያለው:

5. ከጠቅላ ከፍያ 3% ለመንግስት ግብር መከፈል የሚችል ህጋዊ የሆነ በጨረታው ላይመወዳደሪ ይችላል፡፡

6. የዚህ ጨረታ ሣጥን የተዘጋጀው ሰ/አ/ወ/ፋይናንስ/ጽ/ቤት ግቢ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ቴከኒካልና ፋይናሻል ኦርጅናል ዶከመንት እና ቴክኒካል ሁለት ኮፒና ፋይናንሻል ሁለት ኮፒ በእናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀ ጨረታ ሣጥን ውስጥ መከትት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

7. ተጫራቾች cpo 10,000/አስር ሺህ/ ብር ማስያዝና ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ 400 ብርበመከፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

8. በተጨማሪም ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ ውስጥ ያሉትን መመሪያዎችን መፈፀም ግዴታ አለባቸው፡፡

9. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚቆየው ጊዜ ከ24/3/2018 እስከ 15/4/2018 ዓ.ም ሲሆን የሚያበቃው በ15/4/2018ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ15/4/2018ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

መረጃ ካስፈለገ በ0977730906 መደወል ይቻላል፡፡

በደቡብ/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን ስሪ ዞን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender