Tender Detail

Tender Details


የቤ/ጉ/ክ/መንግስትየባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop core i 7 Disk Top computer core i5 & printer ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቤ/ጉ/ክ/መንግስትየባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለከተማው አስ/ር ሴክ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ጥራት ያለው Laptop core i 7 Disk Top computer core i5 & printer ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ ህጋዊ ፊቃድ ያላቸው አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት -

  1. ተጫራቾች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የድርጅታቸውን ስም፣ አድራሻ፣ ስልጣን በተሰጠው የድርጅቱ ኃላፊ ፈርማና ህጋዊ መህተማቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለንግድ ስራ ህጋዊ የሆነ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የዘመኑን የአገር ውስጥ ገቢ ግብር የከፈለ፣የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ማቅረብ አለባቸው። የፌደራል ወይም የክልል አቅራቢዎች በፌደራል የግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የታደሰላቸው መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ 1 ኦሪጅናል ና 2 ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ታሽጎ መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ እና የውል ስምምነት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል አ/አ የመንግስት ግዥ አገ/ት ቢሮ ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚያገኙትእና የጨረታው መክፈቻ ቦታ አ/አ 6 ኪሎ የመንግስት ግዥ አገ/ት ቢሮ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በሚወዳደሩበት ጊዜ 30,000 (ሠላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ህጋዊ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ እንድሁም አሸናፊ ተጫራቾችም ያሸነፉበት የዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና ዕቃው ገቢ እስኪደረግ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በመያዣነት ያስይዛል፡፡
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ተዘግቶ በ16ኛው ወዲያውን 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አድስ አበባ 6ኪሎ መንግስት ግዥ አገ/ት ቦታ በይፋ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የመክፈቻው የመጨረሻ በበዓል ቀን ከሆነ ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  8. ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ተጫራቾች የሚታቀርቡትን የዕቃው ዓይነት በቀረበው ስፔስፊከኬሽን መሠረት መሆን አለበት፡፡
  10.  ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0918364468/-0948349946/0917422582/ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡

 

የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የባም/ከ/አስ/ርገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender