Tender Detail

Tender Details

  • Company ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል
  • Address ሀይሌ ጋርመንት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911186118
  • Website
  • Deadline08 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-08 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል የ 2017 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል


 

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

Bruh/0001/2018

 

ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል የ 2017 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም ፤

በሚመለከተው የፌደራል ባለስልጣን መሥሪያ ቤት ፈቃድ የተሰጣቸው የኦዲት ተቋማት ለሂሳብ ምርመራው የሚያስከፍሉትን የአገልግሎት ክፍያ ሀይሌ ጋርመንት በመገኘት ለመመርመር የሚወስድባቸውን ጊዜ በመጥቀስ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ ሰነዳቸውን ሀይሌ ጋርመንት በሚገኘው የማእከሉ ቢሮ በግንባር ማቅረብ ወይም በኢ-ሜይል bruhmrc@gmail.com መላከ ይኖርባቸዋል።

ማዕከሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0911186118 ወይም 0913629367 ይደውሉ

 

ብሩህ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ማዕከል

 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE