በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እና የጥገና ማቴሪያሎች፣ የመኪና ጎማ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ቧንቧ እቃ፣ የህትመት ዉጤቶች ለማሳተም፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለማሰራት ለአንድ ጊዜ ግዥ ፣ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ ለ3 ወር ፣ ኦክስጅን ሲሊንደር ጋዝ መሙላት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ የደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እና የጥገና ማቴሪያሎች፣ የመኪና ጎማ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ቧንቧ እቃ፣ የህትመት ዉጤቶች ለማሳተም፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለማሰራት ለአንድ ጊዜ ግዥ ፣ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ ለ3 ወር ፣ ኦክስጅን ሲሊንደር ጋዝ መሙላት እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አግባብነት ያላቸውን ሁሉ በረታሁ እየጋበዝን
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የአቅርቦትና የአገልግሎት አይነት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነበር ማቅረብ የሚችሉ
- የግዥው ወይም የአገልግሎቱ መጠን ከ200,0000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከከ-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቃል።
- ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ተን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከሆስፒታሉ ግዥ ከፍል የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ ብቻ ከኦርጅናሉ የጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፓስታ ሙሉ ስምና አድራሻ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል በተጨማሪም ኦርጅናል ሰነዱ እና ፎቶ ኮፒ ለብቻው ሙሉ አድራሻው ተጽፎ እና የድርጅቱ ማህተም በማድረግ በጥንቃቄ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
- የጨረታው ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በመጨረሻ የስራ ቀን በ16ኛ የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ይከፈታል።
- ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ሆስፒታሉ ቫት (7.5) እና ዊዝ ሆልድ (3%) ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑን፤
- ሆስፒታሉ በሚጋብዘው የቴክኒክ ባለሙያ ተረጋግጦ እቃው/አገልግሎቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- ሆስፒታሉ በሚያቀርበው ናሙና እቃው ገቢ ይሆናል።
- አስፈላጊ መረጃ መስጠት ከፈለጉ በሆስፒታሉ ስልክ ቁጥር 0331117670 መደወል ይችላሉ።
ደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
