Tender Detail

Tender Details


ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

 

ሎት 1

ስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ

ሎት 2

ሲስተም ሶፍትዌር

 

  1. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ፣ ሰርቲፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከሻላ መናፈሻ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ።
  4. ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶችን አሟልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልዕ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል። በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን እያስተጓጉልም።
  6. አሻሚ፣ የተሰረዘ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፤
  7. የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፤
  8. ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ +251 9 65 44 88 88 /011 6 18 40 76 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር

 

Save Tender

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ቁጥር NCB /05/2019 ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል የቅያስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት በውል አስሮ ማሰራት...

READ MORE