Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ እቃ ፣ የመኪና እቃ፣ የሞተር ዘይት፣ ህትመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ ቋሚ እቃ ፣ የመኪና እቃ፣ የሞተር ዘይት፣ ህትመት በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስስዚህ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያሰው ማንኛውም ተጫራች የሚከተሱትን መስፈርቶች በማሟሳት መወዳደር::

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው

3. የግዥ መጠኑ ከ200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር / በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢን ቦድ እስከ 60/ ስልሳ /ቀን ያላነሰ የሆነ ለሚወዳደሩበት የእቃው ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ / ሲፒአ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በግዥ ቡድን ወይም በተዘጋጀውየጨረታ ሳጥን በአድስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ሁሉም ውድድሩ የሚካሄደው በየሎት በድምር አሸናፊ ይሆናል።

8. የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንድሁም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

9. ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓትታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙት ይከፈታል።

10. መ/ቤቱ በእያንዳንዱ ግዥ ላይ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡

12, አሸናፊው ድርጅት እቃውን የሚያስረክበው በወረዳው ውስጥ ባሉ ሴክተር መ/ቤት ነው፡፡

13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 223 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥራችን 0914062494 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

14. ተጫራቾች በፖስታው ላይ ቀን ስም፣ ፊርማ እና ስልክ ቁጥር የሚወዳደሩበትን ዘርፍ መጻፍ ይኖርባቸዋል።

 

15. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለጋምቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመምጣት መግዘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

16. ማንኛውም ተጫራች ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፡፡

17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

Save Tender