Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ዱራሜ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 97 37 76
  • Website
  • Deadline25 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 1%
  • opening date2025-11-26 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Cargo Vehicle , Transportation Service And Cargo , Construction Vehicle

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ ሚኒባስ/ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ከሕጋዊ የኮንስትራከሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ ሚኒባስ/ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ከሕጋዊ የኮንስትራከሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ ዋና እና ኮፒ <<ኦርጂናል›› እና <<ኮፒ›› በማያያዝ እና የጨረታ ማስከበሪያውን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በተለያየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከዲስትሪክቱ የፋይናንስና ሎጅስቲክ ማስተባበሪያ ደጋፊ የሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከተው መሥፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም ተጫራች ክፍት ነው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ በዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኝት የጨረታውን መከፈት ኣያስተጓጉልም፡፡
  6. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ ይኖርበታል፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው። ከጨረታ ደንብና መመሪያ ውጪ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. አሸናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል መግባት ይኖርበታል፡፡ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ ውል የማይገባ ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፣ ስልክ ቁጥር 0911973776 /0926545089

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

ዱራሜ

 

Save Tender