Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት
  • Address በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ወደ ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ከሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስተጀርባ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0939-071773
  • Website
  • Deadline12 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-12 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በፈረንጆች አቆጣጠር ከ January 1/2024-December 31/2024 ድረስ ያለው የሂሳብና የንብረት ሰነዶች በተመሰከረለት ቻርተርድ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት


 

የኦዲቲንግ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ህጻናት ማሳደጊያ ድርጅት በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በፈረንጆች አቆጣጠር ከ January 1/2024-December 31/2024 ድረስ ያለው የሂሳብና የንብረት ሰነዶች በተመሰከረለት ቻርተርድ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም-

  • የዘመኑን የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ፣
  • የዘመኑን የሥራ ግብር የከፈለ፣
  • በፌደራል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ማህበራት ኤጀንሲ የታወቀና የተመዘገበ፤
  • ቲን ሰርተፊኬት ያለው፣
  • መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የሂሳብ ምርመራ በማካሄድ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  • ቫት የተመዘገበ፣

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን የሚያሟሉ ተጫራቾች እ.ኤ.አ ከ October 30/2025 እስከ November 12/2025 ዓ.ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን እ.ኤ.አ November 15/2025 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት አዳራሽ ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ጨረታው ይከፈታል።

በዚሁ መሰረት ዝርዝር ሁኔታውን ከድርጅቱ ፋይናንስና በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

አድራሻችን

በሲ/ብ/ክ/መ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር

ወደ ሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ

ከሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስተጀርባ

ስልክ- 0939-071773

 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE