ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፣ መስኮት፣ በር እና የበር ፍሬሞችን ከዚህ በታች በተመለከተው ዝርዝር መሠረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 014/2018
ሲንቄ ባንክ ያገለገሉ የአሉሚኒም ፓርቲሽን፣ መስኮት፣ በር እና የበር ፍሬሞችን ከዚህ በታች በተመለከተው ዝርዝር መሠረት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
|||||
|
S/No |
List Of Items የንብረቱ ዝርዝር |
UOM መለኪያ |
Quantity ብዛት |
Bid Initial price የጨረታ መነሻ ዋጋ |
|
|
1 |
Different Size Aluminium partition with/without glass |
Pcs |
196 |
908,461.87 |
|
|
2 |
Different Size Aluminium door frame |
Pcs |
27 |
134,621.46 |
|
|
3 |
Different Size Aluminium doors with/without glass |
Pcs |
28 |
87,710.00 |
|
|
4 |
Different Size Aluminium windows with glass |
Pcs |
6 |
8,289.00 |
|
|
|
Total |
|
|
1,139,082.33 |
|
|
|||||
|
S/No |
List Of Items የንብረቱ ዝርዝር |
UOM መለኪያ |
Quantity ብዛት |
Bid Initial price የጨረታ መነሻ ዋጋ |
|
|
1 |
Different Size Aluminium partition with/without glass |
Pcs |
174 |
899,974.69 |
|
|
2 |
Different Size Aluminium windows with glass |
Pcs |
36 |
49,733.47 |
|
|
3 |
Different Size Aluminium door frame |
Pcs |
36 |
179,495.28 |
|
|
|
Total |
|
|
1,129,203,44 |
|
በመሆኑም፡-
- ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 55 (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት 15% ታእታን ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀ ጀምሮ እስከ 04/03/2018 (ሕዳር 4/2018) ዓ.ም ድረስ ከላይ በተገለፀ አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በማቅረብ መወዳደር ይቻላል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
- ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 04/03/2018 (ሕዳር 4/2018) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ 04/03/2018 (ሕዳር 4/2018) ዓ.ም ከረፋዱ/ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብስባ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
- ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115571099 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
