Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አርሲ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-16-04-18
  • Website
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5%
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪከት 2/ ጭላሎ ጋለማ ዲስትሪከት 3/ በሻሸመኔ ዲስትሪከት 4/ በጋምቦ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፦

1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ _ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ለıo (አስር) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡

3. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

4. በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪከት 3/ በጋምቦ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡

6. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትከከለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።

 

7. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል።

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 04661160418/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender