የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም፡-
1. የዕቃ ግዥ
- ሎት 1. የአላቂ የጽ/መሣሪያዎች ዕቃዎች ግዥ ሎት - ሎት 6. የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ሎት - ሎት 7. የተሽከርካሪ ጥገና ግዥ
- ሎት 3. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ - ሎት 8. የማስታወቂያ ሥራ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 4. የተለያዩ ህትመት ግዥ - ሎት 9. ፈርንቸር ዕቃ ግዥ
- ሎት 5. የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ - ሎት 10. የሞተር ሳይክል ግዥ
የጨረታ መመሪያ:-
- ተጫራቾች (በዘርፉ የተመዘግቡበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ለዘመኑ የታደስ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይነት ማስረጃ፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የተጫማሪ እሴት ታክስ (የቫት) ምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ የጨረታ ሰነዱን ከሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 011 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጧት 2፡30 እስከ 11:30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 300 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በሆሳዕና ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ባለፍቃዱ ወይም ህጋዊ ወኪል ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ የሠነድ ማስረጃ በመያዝ መግዛት ይችላሉ የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሆና በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO/:-
ሎት1. ለአላቂ የጽ/መሣሪያዎች ዕቃዎች፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት2. ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት3. ለአላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት4. ለተለያዩ ህትመት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት5. ለመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
ሎት6. ለደንብ ልብስ ግዥ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 40,000 /አርባ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት7. ለተሸከርካሪ ጥገና፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት8. ለማስታውቂያ ሥራ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
ሎት9. ለፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
ሎት10. ለሞተር ሳይክል ግዥ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 40,000 /አርባ ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ኮፒ፣ የተፈረመና ቀን ያለበት የጨረታ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ሞልቶ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/፣ እያንዳንዱን በፖስታ በማሸግ በመጨረሻም በአንድ በሰም በታሽገ እናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ የአጫራች መስሪያ ቤት ስም፣ የዕቃ ስም፣ የፓኬጅ ቁጥር እና የአቅራቢ ድርጅት ስም በፖስታው ላይ በመጻፍ፣ የአቅራቢ ድርጅቱን ማህተም በፖስታው ማሳረፍ፣ በፖስታው ላይ ኃላፊነት በተሰጠው አካል በመፈረም በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 011 ሁለተኛ ፎቅ ላይ ለዚሁ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በእጅ የተሞላ ኮፒ ሰነዶችን እንደ ኦርጅናል ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል የጨረታ ዋጋ በሰነድ ላይ በተዘጋጀ ቦታ ብቻ መሞላት አለበት።
- ሁሉም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍና መፈረም አለበት ይህ ካልሆነ ከጨረታ ሂደት ውጪ ያደርጋል።
- ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ አንድ ሐሰተኛ እና የተጭበረበረ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ውጭ ከተደረገ በኋላ በህግ ተጠያቂ ይሆናል።
- በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ 5 ቀን በፊት ቅሬታውን በጽሑፍ ለመስሪያ ቤቱ ኃላፊ ቢሮ ቁጥር 1 እና 2 ማቅረብ ይኖርበታል።
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት አይኖረውም
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልናውን ኦርጅናል ይዘው ሲቀርቡ ይሆናል።
- ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት የተጫራች አለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፡- 0916838549
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
