በአሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የግንባታ እቃዎች እና ኮምፕረሰር በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0003
በአሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
የግንባታ እቃዎች እና ኮምፕረሰር በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
-
ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ የመንግስት ግብር ስለመከፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2%መጠን በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው.
-
ለግዥው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ በማይመለስ ብር200 (ሁለት መቶ)ብር በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
-
ጨረታው በ29/02/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡ooሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀነ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኘበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል
-
ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0223312963/ 0223311281 /02233115963 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል.
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
