ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በሱማሌ ተራ በሚገኘው ማስፋፊያ ፕሮጀክት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ሴኩሪቲ ኤጀንሲዎችን አወዳድሮ የጥበቃ ሰራተኞች እንዲቀጠሩለት ይፈልጋል።
Teklehaimanot General Hospital (ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል)
የጥበቃ ሲኩሪቲ ኤጀንሲ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በሱማሌ ተራ በሚገኘው ማስፋፊያ ፕሮጀክት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ሴኩሪቲ ኤጀንሲዎችን አወዳድሮ የጥበቃ ሰራተኞች እንዲቀጠሩለት ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ የጥበቃ ሴኩሪቲ ኤጀንሲ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሱማሌ ተራ በሚገኘው የሆስፒታሉ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 502 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
ሱማሌ ተራ በሚገኘው ተክለሃይማኖት ሆስፒታል በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 09 96 97 98 38 / 011 156 11 11 ደውለው ወይም በኢሜይል info@teklehaimanothospital.com, teklehaimanothr@gmail.com በኩል ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው
PATIENT AND FAMILY CENTERED CARE
