Tender Detail

Tender Details


በሐረሪ ህ/ክ/መንግሥት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሐረሪ ሕ/ከ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢው መለያ ቁጥር ድሬ/ወ/መስ/001/18

 

በሐረሪ ህ/ክ/መንግሥት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ማቅረብ ይኖርባቸዋል

  1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ በሐረሪ ህ/ክ/መንግሥት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በካሽ ወይም CPO ብር 10,000.00 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና እንዲሁም ኮፒውን በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ተቆጥሮ በ15ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተዘጋጀው ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር

0921654280/0963834693

 

በሐረሪ ህ/ክ/መንግሥት ድሬ-ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት

 

Save Tender