Tender Detail

Tender Details

  • Company የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ)
  • Address አራት ኪሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111543103
  • Website
  • Deadline10 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-10-10 00:00:00
  • Categories Vehicle

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሽጫ የሚሆን ከፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ)


የአንድ ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ(ፓሳስ ፓርኪንግ) ግልጽ የወጣ

ለቢሮ ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚውል ኪራደ ጨረታ ቁጥር 3/2018

የአንድነት ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሽጫ የሚሆን ከፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡

1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. ተጫራቾች ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡበት ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ በቀረበው ሰነድ ቅደም ተከተል መሰረት ቫትን ጨምሮ ነው።

3. ተጫራቾች የቦታውን ግምት በካሬ በተቀመጠው የመነሻ ዋጋን ተንተርሶ የሚቀርብ ይሆናል።

4. ተጫራቾች የሚያሸንፉበትን ቦታ ላይ ለሽያጭ የሚቀርቡበትን ዕቃና አገልግሎት ዋጋ እንዲሁም የድርጅታቸውን ሙሉ ፕሮፋይል ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

5. እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ሲፒኦ ወይም የባንከ ጋራንቲ በጽ/ቤቱ ስም ማሲያዝ ይኖርበታል፡፡

6. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/በመከፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በጽ/ቤቱ እንግዳ መቀበያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. እያንዳንዱ ተጫራች ቴከኒካል እና ፋይናሻል ዶክመንት በተለ ፓስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

8. እያንዳንዱ ተጫራች ከተሰማሩበት ንግድ ሥራ ዘርፍ ውጪ በሆነ ንግድ ፍቃድ መወዳደርአይችሉም ።

9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 8:15 ሰዓት ይከፈታል ።

10 ፓርኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር +25111-1-54-31-03 /+251118578718 ፋክስ ቁጥር226292

የአንድ ፓርክ የመኪና መቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ)

Save Tender