በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ት/ቢሮ ቂርቆስ ክ/ከተማ የእውቀት ፋና ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል።
- ሎት 1. የደንብ ልብስ፣
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት 3. የህትመት ውጤቶች
- ሎት 4. አላቂ የህክምና እቃዎች፣
- ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት 6. የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍቶች፣
- ሎት 7. ለምርምርና ለልማት አላቂ እቃዎች
- ሎት 8. ለፕላንት፣ ለማሽነሪ እና ለመሳሪያዎች(ቋሚ እቃዎች መግዣ
- ሎት 9. ለህንጻ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ መግዣ፣
- ሎት 10. ለፕላንትና ለማሽነሪ መሳሪያዎች ጥገና
- ሎት 11. ከሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት 12. ቁሳቁስ ጥገና እና የፓርቲሽን ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
- የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ክፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
|
ሎት |
የእቃው ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን
|
|
1
|
የደንብ ልብስ
|
5,000.00
|
|
2
|
አላቂ የቢሮ እቃዎች
|
5,000.00
|
|
3
|
የህትመት ውጤቶች
|
5,000.00
|
|
4
|
አላቂ የህክምና እቃዎች
|
5,000.00
|
|
5
|
አላቂ የትምህርት አቃዎች
|
5,000.00
|
|
6
|
የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሀፍቶች
|
5,000.00
|
|
7
|
ለምርምርና ለልማት አላቂ እቃዎች
|
3,000.00
|
|
8
|
ለፕላንት ለማሽነሪና ለመሳሪያ (ቋሚ) እቃዎች መግዣ
|
3,000.00
|
|
9
|
ለህንጻ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚ መግዣ
|
3,000.00
|
|
10
|
ለፕላንትና ለማሽነሪ መሳሪያዎች ጥገና
|
3,000.00
|
|
11
|
አላቂ የጽዳት እቃዎች
|
3,000.00
|
|
12
|
ቁሳቁስ ጥገና እና የፓርቲሽን ስራ
|
3,000.00
|
- ለጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ የእውቀት ፋና አፀደ ህፃናት የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት አሟልቶ ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል ብሎ በመለየት በፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO) ውን እና ተያያዥ መረጃዎች ደግሞ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ ማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀናት 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 04 ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 04 ይከፈታል
- የጨረታው አሸናፊ ጠቅላላ ዋጋ 10% በእውቀት ፋና አጸደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤ/ት ስም በባንክ በተመሰከረ (CPO) ዋስትና ማስያዝ አለበት።
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስቁጥር 011 416 2240/ 011 416 1169
አድራሻ- ከጠመንጃ ያዥ ባንክ በስተጀርባ ከቀድሞው ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል በአሁኑ ፋና ሬዲዮ ጣቢያ በግምት 500 ሜ. ገባ ብሎ ወይም ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን በአዲሱ አስፓልት ከአድባር ሆቴል በግምት 200 ሜትር ወረድ ብሎ ይገኛል።
በአዲስ አበባ ት/ቢሮ ቂርቆስ ክ/ከተማ የእውቀት ፋና
ቅ/አ/አ/መካ/ደ/ት/ቤት
