Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline13 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋውን 2%
  • opening date2025-09-13 00:00:00
  • Categories Vehicle , Used Items

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖች (CHR, Toyota Vitizs and Corolla) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ት/ት/ግዥ060/2017

 

ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖች (CHR, Toyota Vitizs and Corolla) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2017 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው ማንኛውም አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል።
  • የጨረታውን ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ መስከረም 3, 2017 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መውሰድ ይቻላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻውን በታሸገ ፖስታ እስከ መስከረም 3, 2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ፋይናሻል ሰነዶቻቸውን በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው መስከረም 3, 2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4፡30 ይከፈታል።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118722174/0929918416

/0911455448/0929040439 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።

 

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

 

Save Tender